Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የሜልበርን ደብረ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን፤ ወጣቶች ሀገርንና ትውልድን በሚጠቅም ሥራ እንዲሰማሩ ሥራዋን እያከናወነች ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና
መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የፕሮጄክቶች አስተባባሪና ዲያቆን ዶ/ር ብሩክ ይርሳው በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ ግብር ላይ ለመዋል በሂደት ላይ ስላለው ፕሮጄክት ይናገራሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.