Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ልጄ ሳላስበው ተለየችኝ፤ አደራ የእናንተው ወገን፣ የእናንተው ደም ናት" እናት አልማዝ አባተ
የወ/ሮ ትርንጎ አባተ የሕይወት ጉዞ ከሀገረ ኢትዮጵያ ተነስቶ በሕልፈተ ሕይወቷ አውስትራሊያ ላይ አክትሟል። በዘላለማዊ ስንብቷም ተስፋና ሕልሞቿም አክትመዋል። ቅዳሜ ኤፕሪል 12 / ሚያዝያ 17 በደብረ ፅዮን ቤተክርስቲያን ፀሎተ ፍትሐት ክንውን በኋላ የቀብር ሥነ ሥርዓቷ በBulla Cemetery ከቀትር በኋላ 12:30 pm ይፈፀማል።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.