skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"በSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ የአድማጮቻችንና ተሣታፊዎቻችን ትልቅ አሻራ አለ፤ ላመሰግናቸው እወዳለሁ" ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳ

የSBS አማርኛ አገልግሎት ራዲዮ ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳ፤ የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ጋር በተያያዘ ከጋዜጠኛነት ሙያ ጅማሮው ተነስቶ የSBS ግማሽ ክፍለ ዘመን ጉዞን ከአማርኛ አገልግሎቱ ጋር አሰናስሎ ማኅበረሰባዊና ሉላዊ አስተዋፅዖዎችን ያነሳል።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.