Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የብዕር ስሜን 'ወለላዬ' ማለቴ እናቴንና ሀገሬን አንድ ላይ ጠቅልሎ ይይዝልኛል ብዬ ነው። እናትም ወለላ ናት፤ ሀገርም ወላላ ናት" ደራሲ ማቲያስ ከተማ
ደራሲ ማትያስ ከተማ (ወለላዬ) በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው የቀለም ጠብታዎቹ በረከት "ጉርሻና ቅምሻ፤ የዳመና ግላጭ ወጎች" መፅሐፉ ይዘት ያወጋል።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.