Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ኢትዮጵያዊነት የደም፣ የባሕልና የቋንቋ ልውውጥ ውጤት ነው" ዶ/ር አውግቸው አማረ
ዶ/ር አውግቸው አማረ አጎናፍር፤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "በኢትዮጵያ የሕዝብና ባሕል ትስስር የጦር ሠራዊቱን ሚና የሚመለከቱ አንዳንድ ጉዳዮች (ከ14ኛው እስከ 16ኛው መካከለኛ ክፍለ ዘመን)" በሚል ርዕስ መጣጥፋቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። በዘመኑ 'የጨዋ ሠራዊት' ተብሎ ይጠራ ስለነበረው የጦር አደረጃጀት ታሪክና የብሔራዊ ማንነት ግንባታ አስተዋፆ ታሪካዊ ዋቤ ነቅሰው ያመላክታሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.