skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

How to lodge your tax return in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የግብር ተመላሽዎን እንደምን ማቅረብ እንደሚችሉ

In Australia, 30 June marks the end of the financial year and the start of tax time. Knowing your obligations and rebates you qualify for, helps avoid financial penalties and mistakes. Learn what to do if you received family support payments, worked from home, are lodging a tax return for the first time, or need free independent advice. - አውስትራሊያ ውስጥ ጁን 30 የፋይናንስ ዓመት ማክተሚያና የግብር ጊዜ መጀመሪያ ነው። ግዴታዎችዎንና ለግብር ተመላሽ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ መሆንዎን ማወቁ ለፋይናንስ ቅጣቶች ላለመዳረግና ስህተቶችን ከመሥራት እንዲድኑ ያግዝዎታል። የቤተሰብ ድጎማ ክፍያዎችን የሚቀበሉ፣ ቤትዎ ሆነው የሚሠሩ፣ የግብር ተመላሽዎን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያቀርቡ ወይም ነፃ ገለልተኛ ምክርን የሚሹ ከሆነ፤ ምን ማድረግ እንዳለብዎት ግንዛቤ…

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.