Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

የኢድ አል አድሀ በአል እርድ ተድርጎ ድሁች እንዲበሉ የሚደረግበት በአል ነው ።
ሼህ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር በአውስትራሊይ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ ፤ የኢድ አል አድሀ በአል ሀይማኖታዊ ዳራው ፤ ነብዩ ኢብራሂም ልጃቸው እስማኤልን ለመስእዋት ያቀረቡበት እና ፤ የአላህን ቃል መስማታቸውን እና መታዘዛቸውን ያስመሰከሩበት እንደሆነ ይናገራሉ ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.