Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

መጽሐፍ ሻጮች ስልጠና ቢሰጣቸው ደስ ይለኛል፤ ለደራሲያን የሚሰጡት ክብር አናሳ ነው። በጣት የሚቆጠሩት ካልሆኑ በስተቀር።" ደራሲና ጋዜጠኛ ሃሊ ሙዘይን
ሲስተር ሃሊ ሙዘይን የጤና ባለሙያ፣ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ አርታኢና የበጎ ፈቃድ አገልጋይ ናቸው። በተሰማሩባቸው መስኮች ትድግናን ስለሚሹ ሀገራዊ ጉዳዮችና የሙያ አስተዋፅዖዎቻቸው ይናገራሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.