Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የዓባይ ወይስ ቬጋስ ፊልም ትኩረት ፍቅር ነው፤ ተመልካቹ የፍቅርን ታላቅነት እንዲያይና እንዲያከብር ለማስገንዘብ ነው" ዳይሬክተርና ተዋናይ ቴዎድሮስ ተሾመ
ቴዎድሮስ ተሾመ ከበደ፤ ፀሐፊ፣ ዳይሬክተርና ተዋናይ ነው። በቅርቡ ሰሞነኛ የነበረውን ዓባይ ወይስ ቬጋስ ፊልሙን 'የኢትዮጵያ ኔትፊሊክስ' ሲል በጠራው Habeshaview TV አማካይነት ለሕዝብ ዕይታ አቅርቧል። ስለ ፊልሙ ጭብጥ፣ በባሕር ማዶና ሀገር ቤት ያሉ የሩቅ ርቀት ፍቅርና ፈተናዎችን ከሌሎች ፈታኝ ማኅበራዊ የሕይወት ጉዞዎች ጋር አሰናስሎ ይናገራል።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.