Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ወደ ገዳማትና አድባራት መሔድ ብዙ ጥቅሞች አሉት፤ በረከቶችን ማግኘት፣ ተቀድሶ መምጣት፣ ያላሰበውን ፀጋም ማግኘት ነው" ሊቀ ትጉሃን ገብረመድኅን መሰሉ
ሊቀ ትጉሃን ገብረመድኅን መሰሉ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ሕይወት ዘማኅበረ ካህናት የመንፈሳዊ ጉዞ አስተባባሪ፤ የግብፅ ጉዞ መሰናዶንና የመንፈሳዊ ጉዞ ትሩፋቶችን አንስተው ያስረዳሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.