Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"በተለይ አፍሪካውያውን ወጣቶችን ንግድ የሚያስገኛቸው ጠቃሚ ዕድሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማበረታታት ያስፈልጋል" ሲ/ር ሰላም ተገኝ
ሲ/ር ሰላም ተገኝ፤ ቅዳሜ ኦክቶበር 19 በምዕራብ አውስትራሊያ ፐርዝ ከተማ ስለሚካሔደውና ተጋባዥ ተናጋሪ ስለሆኑበት የአፍሪካውያን - አውስትራሊያውያን ሙዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ጉባኤ ፋይዳዎች ይናገራሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.