Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

“ራሴን ማድመጤ የተሻለ ሙዚቃን ይዤ እንድመጣ ረድቶኛል ፤ በራሴ መንገድ የመጣሁበት ሙዚቃ ፍሬውን ሳይ እድለኛ ነኝ እንድል ያደርገኛል -አርቲስት ሮፍናን
የሙዚቀኛ ውጤት የሚታየው በሙዚቀኛው ጥረት ብቻ ሳይሆን በማህበረሰቡ የአስተሳሰብ አቅጣጫ ነው ። አገር ሰላም ሲሆን ማህበረሰብ ሲራጋጋ የኪነ- ጥበብ ባለሙያዎችም ጥሩ ስራን ይዘን መቅረብ እንችላላን፤ የሚለን የሙዚቃ ስራውን በአውስትራሊያ እያሳየ ያለው ሁለገቡ አርቲስት ገጣሚ ፤ አቀናባሪ ፤ ዲጄ እንዲሁም ድምጻዊ ሮፍናን ኒሪ ሙዘይን ነው ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.