Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የሰርከስ ባለሙያ ሆኜ በእዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኔ ዕድለኛ ነኝ" አርቲስት ሶስና ወጋየሁ
ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት መሥራችና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዳይሬክተር፤ ከጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት እስከ እንጦጦ ፓርክ እያስገነባችው ስላለው የሰርከስ ማዕከል ተልዕኮዎችን አንስታ ትናገራለች። የአውስትራሊያ ጉብኝት ዓላማዋንም አስመልክታ ቅዳሜ ማርች 28 / መጋቢት 19 በሚሊኒየም ሃውስ የማኅበረሰብ ማዕከል 296 Nicholson St, Seddon ተገኝታ ታስረዳለች።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.