skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ስንብት፤ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የባሕል ተፋላሚዋ አክስት ሮዳ ሮበርትስ

በ66 ዓመታቸው ከእዚህ ዓለም ለተለዩት የSBS ነባር ዜጎች አረጋዊትና የዊድጃቡል ዋይባል ሴት የሐዘን መግለጫዎች እየደረሱ ነው። ከማኅፀን ካንሰር ጋር ሲያካሂዱት የነበረው አጭር ፍልሚያ ቅዳሜ ማርች 21 / መጋቢት 12 ከቀትር በኋላ በሕልፈተ ሕይወት አክትሟል።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.