skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

የአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲ ድል የተነሳውን ፓርቲውን መልሶ ለመገንባትና የፓርላማ ወንበራቸውን ያጡትን መሪውን ለመተካት እየተጣደፈ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ 86 አብላጫ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበሮችን ይዘው የሁለተኛ ዙር አስተዳደራቸውን ጀመሩ፤ የምርጫ ድምፅ ቆጠራው ሲጠናቀቅ የሌበር ፓርቲ የምክር ቤት ወንበሮች እስከ 90 ሊደርሱ እንደሚችሉ ግምት አለ።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.