Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ካናዳ ደቡብ አፍሪካን አሸንፋ ወደ 16 ቡድኖች ዙር የደረሰች የመጀመሪያዋ ቡድን ሆነች
ካናዳ በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠረችው የድል ጎል የደቡብ አፍሪካን ተስፋ አጨልማ ፤ በዓለም ዋንጫ ታሪኳም የመጀመሪያውን የጥሎ ማለፍ ዙር ድል አስመዝግባለች።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.