Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

" 'በሕይወት ሁሉ ነገር ተሳካልን፤ የእናታችንም ሕልም ተሳክቷል' በምንልበት ሰዓት እናታችንን አጣናት" ሊዲያ ዓለማየሁ
በአውስትራሊያ የሜልበርን ነዋሪ ስለ ነበሩትና ከእዚህ ዓለም በሕልፈተ ሕይወት ስለ ተለዩት ወ/ሮ ዕሌኒ ብርሃኑ፣ ልጆቻቸው፣ እህታቸውና ወዳጆቻቸው ጥልቅ ሐዘናቸውን ይገልጣሉ። መልካም ሰብዕናቸውን አንስተው ይዘክራሉ። ቅዳሜ መጋቢት 12 / ማርች 21 ለወ/ሮ ዕሌኒ ብርሃኑ በደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ከ7: 00 am ጀምሮ ፀሎተ ፍትሐት ይደረግላቸዋል። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው በMaddingley General Cemetery, 67 Griffith St, Bacchus Marsh ይፈፀማል።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.