skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ጥላሁን ገሠሠ ለሁለት በሰጠን አንድ ብር ብስኩት በልተን፣ ጫማ አስጠርገን፣ አውቶብስ ተሳፍረን፤ የተረፈንን 20 ሳንቲም ለሌላ ሰው ሰጥተናል" ማትያስ ከተማ

ደራሲ ማትያስ ከተማ (ወለላዬ) በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው የቀለም ጠብታዎቹ በረከት "ጉርሻና ቅምሻ፤ የዳመና ግላጭ ወጎች" መፅሐፉ ይዘት ያወጋል።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.