Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የአሸንዳ በዓል ሃይማኖታዊም ባሕላዊም ነው፤ ክብርና ልጅነታችንን ያስታውሳል፤ የሴቶች በዓል በመሆኑ የነፃነታችን በዓል ነው" ነርስ ሰላማዊት ደሞዝ
በተለይ የሴቶች ልዩ በዓል የሆነው ሀገር በቀሉ የአሸንዳ ክብረ በዓል በሜልበርን አውስትራሊያ ቅዳሜ ነሐሴ 17 / ኦገስት 23 በትግራይ ማኅበረሰብ አባላት ዘንድ በሐሴት ተመልቶ፤ በድምቀት ተከብሮ ውሏል። በቪክቶሪያ የትግራይ ሴቶች ማኅበር አመራር አባላትና የበዓሉ ተሳታፊዎች የአሸንዳ በዓል ስሜቶቻቸውን ገልጠዋል፤ ለመላ ኢትዮጵያውያንም የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውን አስተላልፈዋል።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.