skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ሰሎሞናውያን ከሮሃ ይልቅ አክሱምን፤ ከአምሐራ፣ ሐበሻ (ት) ይልቅ ብሔረ- ኢትዮጵያን ለምን መረጡ?

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.