Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የእኔ ፍላጎት - በሃይማኖት የተነሳ ክርክርና ጭቅጭቅ የሌለባት ኢትዮጵያ እንድትኖር ነው" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል
አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል መጠይቅ ለሕትመት ያበቁትን ተከታይ መጣጥፋቸውን ጭብጦች ነቅሰው ያስረዳሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.