skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

“አሁን ያለው ሁኔታ ሲሻሻል፤ ወደ ኢትዮጵያዊነቱ የማይመለስ የለም።” - ገብረመድኅን አርአያ

ስለ አቶ ገብረመድኅን አርአያ ሲነሳ የሕይወት ገፅታቸው ጎልቶ የሚታየው ከቀድሞው የትግል ድርጅታቸው ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ጋር ተቆራኝቶ ነው። ለሕወሓት ታግለዋል፤ በሕወሓት ለስደት ተዳርገዋል። “በአገር ቤትና ባሕር ማዶ” ዝግጅታችን የግለ ሕይወት ትረካቸው ከአድዋ እስከ አውስትራሊያ የሚያጠነጥነውም በዚሁ ዙሪያ ነው።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.