Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ለSBS እና አድማጮቻችን እንኳን ለ50ኛው ዓመት አደረሳችሁ! አደረሰን! እላለሁ" ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ
ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ በኢትዮጵያ የSBS አማርኛ አገልግሎት ዋና ዘጋቢ ነው። የSBSን 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል አስመልክቶ የግል የሙያ ተሞክሮዎቹን፣ የSBS እና የSBS አማርኛ አስተዋፅዖዎችን ነቅሶ ግለ አተያዩን ያጋራል።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.