Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የኢትዮጵያ ቀን ግብዣችን ለሁሉም ነው፤ እኛ ኢትዮጵያዊነትን አንሰጥም፤ አንነፍግም" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ዲሴምበር 28 / ጥር 20 በሜልበርን - አውስትራሊያ ተከብሮ ስለሚውለው የኢትዮጵያ ቀን ፋይዳዎች ይናገራሉ። ግብዣቸውንም በማኅበሩ ስም ያቀርባሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.