Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS ከጋዜጠኛነት ሙያዬ እንዳልርቅ ያደረገኝ ባለ ውለታዬ ነው፤ መልካም 50ኛ ዓመት SBS!
ጋዜጠኛ ማርታ ፀጋው፤ የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግ በምልሰታዊ ምልከታና ከአድማስ ባሻገር የመጪ ጊዜያት አገልግሎት አተያይዋንና መልካም ምኞቷን አጣምራ ታወጋለች።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.