Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

" 'ማንኛውም ዜጋ መራብ የለበትም' የሚለው መብት እየተጠበቀ አይደለም፤ ቀውሱ ሰፍቶ እየቀጠለ ነው" ዶ/ር ሚሊዮን በላይ
ዶ/ር ሚሊዮን በላይ፤ Alliance for Food Sovereignty for Africa ዋና አስተባባሪ፤ ከ45 የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ 200 ወጣቶች አዲስ አበባ ስለታደሙበት የአፍሪካ ምግብ ሉዓላዊነት፣ የሰላም ጉዳይ፣ ግብርና፣ የምግብ ኢንተርፕሬነርሺፕና መሰል ጉዳዮች ላይ ስለመከረው የ "1000 ወጣቶች ጉባኤ" ያስረዳሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.