skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

“ የተቀበልኳቸው ታላላቅ ሽልማቶች እና እውቅናዎች ተጨማሪ ሀላፊነትን መሸከም እና ጠንክሬ መስራት እንዳለብኝ የሚያስታውሱ ናቸው። ” - አርቲስት ሮፍናን

አባቴ በእኔ ስኬት ውስጥ ታላቅ ስፍራ አለው ፤ ዩኒቨርሳል ሙዚቃ ያቀረበልኝን ውል ስፈርም በእነሱ ቅድመ ሁኔታ ስይሆን በእኔ ምርጫ የተሻለ ውል እንድፈርም የረዳኝ የአባቴን ምክር እና የሕይወት ፍልስፍና መስማቴም መከተሌም ነው ፤ ይለናል ሁለገቡ አርቲስት ገጣሚ ፤ አቀናባሪ ፤ ዲጄ እንዲሁም ድምጻዊ ሮፍናን ኒሪ ሙዘይን ነው ።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.