Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

“የቅዱሳንን ገድላት ለታሪካችን፣ ለባሕላችን፣ ለኢትዮጵያዊነታችን ጠቀሜታ ይኖረዋል ብሎ የመመርመር ጠንካራ ዝንባሌ የለም” አባ ዶ/ር ኅሩይ ኤርሚያስ
አባ ዶ/ር ኅሩይ ኤርሚያስ በሃምቡርግ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር መስክ ተመራማሪ፤ በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCultureላይ ለኅትመት ስላበቁት “Accounts Regarding Historical Events Exposed in the Hagiography of St. Qawǝsṭos” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.