Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"በእግዚአብሔር ፊት የምንጾም ከሆነ ከታይታ ያለፈ ጾም ያስፈልገናል፤ ለእዩልኝ አታድርጉት" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባልና በኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብክት ሊቀ ጳጳስ፤ የሐዋርያት ጾም / ጾመ ፍልሰታን ዋነኛ ይዘትና ትርጓሜ አስመልክተው ያስረዳሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.