skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"እንኳን ለ50ኛው ዓመት አደረሳችሁ! እንደ ማኅበረሰብ፤ መጪው 50ኛ ዓመት ብሩህ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

SBS ከ1975 አንስቶ የአውስትራሊያ መድብለባሕል የማዕዘን ደንጊያና ድምፅ ማጉሊያ ሆኖ እስከ 2025 የተጓዘበትን የግማሽ ክፍለ ዘመን ጉዞውን ጁን 9 / ሰኔ 2 ያከብራል። ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት ምልሰታዊ ምልከታቸውን ያጋራሉ።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.