Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ለኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእራሳቸው የሆነ የመቃብር ሥፍራ የሚያስፈልጋቸው ስለምን ነው?
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ማኅበሩ ስለምን ለኢትዮጵያውያን የሚውል የመቃብር ሥፍራ ለማግኘት ተነሳሽነት እንደወሰደ ያስረዳሉ። የማኅበረሰብ አባላትን አተያዮች ይጠይቃሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.