Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"በእርግዝና ወቅት ማጤስ ለከማኅፀን ውጪ እርግዝና ያጋልጣል፤ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው እናቶች ልጆች በሁለት እጥፍ ለኦቲዝም የተጋለጡ ይሆናሉ"ዶ/ር በረከት ዱኮ
ዶ/ር በረከት ዱኮ፤ በደቡብ አውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ ከአንድ አጥኚ ቡድ ጋር በመሆን በቅድመ እርግዝናና በእርግዝና ወቅት ሲጋራ የሚያጤሱ ሴቶች ላይ የሚከሰቱ የጤና ጠንቆችን፤ እንዲሁም ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው ሴቶች የሚወልዷቸው ልጆች ለኦቲዝም ተጋላጭነታቸው እጥፍ መሆኑን ስለሚያመላክተው የጥናት ግኝቶቻቸው ያስረዳሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.