Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ሽሮና በርበሬን ወደ አውስትራሊያ ለማስገባት ሁለት ችግሮች አሉ። አንዱ እኛ ዘንድ ነው፤ ሌላው የጉምሩክ ሰዎች ጋር ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የበርበሬና ሽሮ ወደ አውስትራሊያ የማስገባት ፈቃድን ተከትሎ በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትና የጉምሩክ ተቆጣጣሪዎች ዘንድ ያሉ ብዥታዎችን አንስተው ያመላክታሉ። የማኅበሩን ወቅታዊ እንቅስቃሴዎችና ውጥኖችንም ይገልጣሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.