Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"እጁን ዘርግቶ እዚህ ላደረሰን የሜልበርንና አካባቢው ሕዝበ ክርስቲያን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው" መልአከ ፅዮን ቀሲስ እንግዳ ቸሩ ካሣ
የሜልበርን መካነ ሰላም ቅዱስ ልደታ ለማርያም ወገብርኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፣ የሰበካ ጉባኤ አባላትና ምዕመናን የቤተክርስቲያን ግንባታ ሂደት፣ የምዕመናን ሕብረትና የአስተዋፅዖ ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.