skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት

ወ/ሮ ቆንጂት ጥላሁን የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ መሥራች እና ዳይሬክተር ፤ የብሬቭኸርትስ የቦርድ አባላት እና የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ማርታ ቦረና ፤ ወ/ሮ ብርቱካን ቢያድግልኝ እና ወጣት ጊፍቲ በቀለ ፤ ብሬቭኸርትስ ላለፉት አሥራ አንድ ዓመታት በኢትዮጵያ በድህነት ውስጥ የሚኖሩ ታዳጊ ሕፃናት እና ወጣቶችን በማስተማር የተሻለ ዜጋ እንዲሆኑ እያበረከተ ያለውን አስተዋፅዖ ይገልጣሉ። ብሬቭኸርትስ በተለይም በአውስትራሊያ የሚገኙ የበጎ ፈቃድ አገልጋዮችን በመጠቀም ለታዳጊ ሕፃናት እና ወጣቶች በርካታ እርዳታዎችን ማበርከቱን አባላቱ ያስረዳሉ። በቅርቡም በሜልበርን ከተማ እያዘጋጁት ስላለው ልዩ ዝግጅት ይናገራሉ።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.