skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አፈፃፀሙ ብቻ ሳይሆን አወቃቀሩ አገሪቱ አሁን ላለችበት ችግር ትልቅ አስተዋፅዖ አለው" ፕ/ር አዴኖ አዲስ

በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "ሕገ መንግሥት ማለት ሕዝብን የሚያስተሳስር ዜጎች ዕጣ ፈንታችን አንድ ነው ብለው ተያይዘው የሚጓዙበት ጎዳና፣ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ ለመመሥረት የሚያስችል ዘርፍ ነው፤ የአንድነት መኖሪያና ተስፋ መግለጫ ሰነድ ነው" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.