Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ጀርመን እየገሰገሰች ነው፤ ጃፓን ከፍልሚያ ጋር በመከተል ላይ ናት
የ2026 ፊፋ እግር ኳስ የዓለም ዋንጫ የግብ ቆጠራ ድርቅ አልመታውም። ጀርመንና ስዊድን በግብ ሲንበሸበሹ፤ ጃፓን ለፍፃሜ ጨዋታ ሁለት ደቂቃ ጉዳይ ላይ ከኔዘርላድንስ ጋር ለአቻ ያበቃትን ግብ አስቆጥራለች ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.