skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

" አዲሱ አመት የፍቅር ፤ የመቻቻል ፤ የሰላም እና ከድህነት የምንወጣበት ይሁንልን "- ሼህ አብዱራህማን

ሼህ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር በአውስትራሊይ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ አዲሱ የ2018 አመተ ምህረት የፍቅር ፤ የመቻቻል ፤ የሰላም እና ከድህነት የምንወጣበት ይሁንልን ሲሉ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.