skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የት ነው?" ገጣሚት፣ ደራሲትና መምህርት ከበደች ተክለአብ

በሥነ ግጥም፣ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥር ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ የሆኑት ከበደች ተክለአብ፤ ዳግም ለሕትመት ስላበቁት "የት ነው?" መፅሐፋቸው ጭብጦች ይናገራሉ። በቀጣዩ ክፍለ ዝግጅታችን አዲስ ስላሳተሙት "ሱታፌ" መፅሐፍ ይዘት ያስረዳሉ፤ ከግጥሞቻቸውም ጥቂቶቹን በአንደበታቸው ያስደምጣሉ።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.