skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ኢትዮጵያና ሶማሊያ ታሪካዊ ጠላቶች ናቸው የሚለው በሥፍራው የሌለ ዝማሬ ነው" የቀድሞው የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዲወሊ መሐመድ አሊ

የቀድሞው የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የፑንትላንድ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር አብዲወሊ መሐመድ ዓሊ፤ በሶማሊያ ውስጣዊ ችግሮች፣ በሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነትና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ዙሪያ የተካሔደ ውይይት (March 2017)። የSBSን 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ የቀረበ።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.