Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

“ ጋዜጠኝነት ለእኔ ሕዝብን እና አገርን በቀናነት ማገልገል ነው ። ” የኩዊል ሽልማት አሽናፊ ጋዜጠኛ ካሣሁን ሰቦቃ
“ በሽልማቱ ላይ ከተገኙት ሰዎች መካከል የኢትዮጵያም ሆነ አፍሪካ ዝርያ ካላቸው የተገኘሁት እኔ ብቻ ነበርኩ ።ይህ የታሪክ አጋጣሚም የሽልማቱን ዋጋ በተለየ ሁኔታ ላቅ ብሎ እንዲታይ አድርጎታል ። ” ለሜልበርን ፕሬስ ክለብ በመድብለባሕል ጉዳዮችና ሚዲያ ዘርፍ በአውስትራሊያ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኝነት ሙያ የላቀ ደረጃ ያለውን 29ኛውን የኩዊል የጋዜጠኛንት ልህቀት ሽልማት አሽናፊ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ “ SBS ታሪኬን ሲያወጣ ከስደተኝነት ባሻገር ለአውስትራሊያ ማኅበረሰብ የማበረክተው እንዳለ እድርጎ አጉልቶ በማሳየቱ በበርካቶች ዘንድ የአስተሳሰብ ለውጥ እንዲመጣ አድርጓል ። ” ቤተልሔም ጥበቡ
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.