Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ቋንቋ የሃሳብ መግለጫ፣ የሃሳብ መመሥረቻ፤ ዐልፎም ሃሳቡን የሚገልፀውን ሰው ማንነት ማሳወቂያ ነው" ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
ኢመረተስ ፕሮፌሰር ባየ ይማም፤ በአዲስ አበባና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች የቋንቋ መምህር፤ በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ባሉት "የአማርኛ ሰዋሰው" መጽሐፋቸው አማርኛ ግዕዝንና አገውኛን ተክቶ እንደምን ለቤተ መንግሥት ቋንቋነት እንደበቃ፤ የቋንቋን ውልደትና ሞት ጊዜ ፈጂነት ከሌሎች አንኳር ሃሳቦቻቸው ጋር አያይዘው ይናገራሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.