skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች!"ተወዳጅ ሚዲያና የአንጋፋ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ዕውቅናና ምስጋና

ዕዝራ እጅጉ፤ የተወዳጅ ሚዲያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የ"ታላላቆቻንን እናክብር" የዕውቅናና ምስጋና ሽልማት ተሽላሚ ስለሆኑት 13 አንጋፋ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ጉልህ ሥራዎችን በማጣቀስ የውርሰ አሻራዎቻቸውን ዘመን ተሻጋሪ ታሪካዊ ፋይዳዎች ያስገነዝባል።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.