skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የገጠመን አንዱ ተግዳሮት የሥራ አስፈፃሚው ሕገ ደንቡን መከተል አለመቻል ነው፤ ቦርዱም በቶሎ እርምት ባለመውሰዱ ትንሽ ደከም ብሏል" አቶ ተካ አዲስ

አቶ ተካ አዲስ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ በሥራ አስፈፃሚ አባላት መካከል ተከስቶ ያለውን የአተያይ ልዩነት ማጥበብ እንዳልተቻለና መፍትሔ እንደሚያሻ ይናገራሉ። ግለ ምክረ ሃሳባቸውንም ያጋራሉ።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.