Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"በዓሉ የእምነት፣ የትህትና፣ የደስታና የሰላም እንደመሆኑ እግዚአብሔር የደስታ በዓል ያድርግልን፤ በመከራ ውስጥ ያሉ ወገኖችን በምሕረት እጁ ይጎብኝልን" ቀሲስ መልአከ ፀሐይ
መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ የገና በዓልን አስመልክተው መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ። መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.