Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የኢትዮጵያ ቀን ትልቁ የቶርናመንቱ ቀን ነው። ከኢትዮጵያ ብንወጣም፤ ኢትዮጵያ ከውስጣችን አልወጣችም። እየሠራን ያለነው ትንሽቷን ኢትዮጵያ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ዲሴምበር 27 / ታህሳስ 18 በሜልበር ከተማ በልዩ ድምቀት ስለሚከበረው የኢትዮጵያ ቀን ትሩፋቶች ያስረዳሉ። ዓመታዊው በዓል ተከብሮ የሚውለው Arndell Parke Reserve, 49 Federation Blvd, Truganina ነው።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.