skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"አማርኛ እየተናገረ ትምህርት ቤት የሚገባውም፣ በትግርኛ የሚማረውም፤ በቋንቋህ ፃፍ ስትለው አይችልም። ኦሮምኛውም እንደዚሁ ነው።" ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም

ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም፤ በአዲስ አበባና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች የቋንቋ መምህርና "የአማርኛ ሰዋሰው" መጽሐፍ ደራሲ፤ በመጽሐፋቸው ውስጥ ስላነሷቸው የአማርኛ ሰዋሰው አወዳደቅ ሂደትና ደረጃ፣ የሆህያት አጠቃቀምና ጥቅል የቋንቋ ሥርዓተ ትምህርትን አስመልክተው ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.