Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የአድዋ ድል በሁሉም ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን፤ በመላው ጥቁር ሕዝብ ሊከበር የሚገባው ነው" አቶ ንብረት ዓለሙ
የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አዘጋጅነት ሜልበርን ከተማ ውስጥ ተከብሮ ስለዋለው የ130ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ትሩፋቶች አንስተው ይናገራሉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.