skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አበርካቾችንና የንግድ ማኅበረሰብ ተሳትፎን እንሻን፤ የአባልነት ጥሪም እናቀርባለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

ዶ/ር ተስፋዪ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ ንብረት ዓለሙ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ ስለ መጪው 2017 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዝግጅትና አስፈላጊ ማኅበረሰባዊ ተሳትፎ ይናገራሉ።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.