skinny.

Latest / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"በስደት ሕይወት እንኳንስ ለሌሎች ለመትረፍ ለራስ ቆሞ ለመሔድም የሚያስቸግር ሁኔታ ውስጥ መውደቅ አለ፤ የሁሉም ሕይወት ባይሆን" ደራሲ ማትያስ ከተማ

ደራሲ ማትያስ ከተማ (ወለላዬ) በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው የቀለም ጠብታዎቹ በረከት "ጉርሻና ቅምሻ፤ የዳመና ግላጭ ወጎች" መፅሐፉ ይዘት ያወጋል።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.